ኢዮብ 15:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አዳምጠኝ! እኔ አሳውቅሃለሁ። ያየሁትን እናገራለሁ፤18 ጥበበኛ ሰዎች ከአባቶቻቸው ሰምተው የተናገሩትን፣+ደግሞም ከሌሎች ያልሸሸጉትን ነገር እነግርሃለሁ።