ኢዮብ 40:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ስህተት የሚፈላልግ ሰው፣ ሁሉን ቻይ ከሆነው አምላክ ጋር ሊሟገት ይገባል?+ አምላክን መውቀስ የሚፈልግ እሱ መልስ ይስጥ።”+ ሮም 9:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ለመሆኑ ለአምላክ የምትመልሰው አንተ ማን ነህ?+ አንድ ዕቃ ቅርጽ አውጥቶ የሠራውን ሰው “ለምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ?” ይለዋል?+