ኢዮብ 38:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 የኪማ ኅብረ ከዋክብትን* ገመድ ልታስር፣ወይስ የከሲል ኅብረ ከዋክብትን* ገመድ ልትፈታ ትችላለህ?+ አሞጽ 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የኪማ ኅብረ ከዋክብትንና* የከሲል ኅብረ ከዋክብትን* የሠራው፣+ድቅድቅ ጨለማን ወደ ንጋት ብርሃን የሚለውጠው፣ቀኑንም እንደ ሌሊት ጨለማ የሚያደርገው፣+ወደ ምድር ያፈሰው ዘንድየባሕርን ውኃ ወደ እሱ የሚጠራው፣+ስሙ ይሖዋ ነው።
8 የኪማ ኅብረ ከዋክብትንና* የከሲል ኅብረ ከዋክብትን* የሠራው፣+ድቅድቅ ጨለማን ወደ ንጋት ብርሃን የሚለውጠው፣ቀኑንም እንደ ሌሊት ጨለማ የሚያደርገው፣+ወደ ምድር ያፈሰው ዘንድየባሕርን ውኃ ወደ እሱ የሚጠራው፣+ስሙ ይሖዋ ነው።