ኢዮብ 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ምነው ስወለድ በሞትኩ! ምነው ከማህፀን ስወጣ በተቀጨሁ!+ ኤርምያስ 20:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ችግርንና ሐዘንን እንዳይ፣ዕድሜዬም በኀፍረት እንዲያከትምለምን ከማህፀን ወጣሁ?+