የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 16:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እነሱ አፋቸውን በሰፊው ከፈቱብኝ፤+

      በንቀትም ጉንጬን አጮሉኝ፤

      ብዙ ሆነው በእኔ ላይ ተሰበሰቡ።+

  • ኢዮብ 17:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ፌዘኞች ከበውኛል፤+

      ዓይኔም የዓመፅ ተግባራቸውን በትኩረት ትመለከታለች።*

  • ኢዮብ 30:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 “አሁን ግን ከእኔ በዕድሜ የሚያንሱ፣

      በእኔ ላይ ይስቃሉ፤+

      አባቶቻቸው መንጋዬን ከሚጠብቁ ውሾች ጋር እንዲሆኑ

      ፈቃደኛ አልነበርኩም።

  • መዝሙር 22:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 የሚያዩኝ ሁሉ ያላግጡብኛል፤+

      በንቀትና በፌዝ ጭንቅላታቸውን እየነቀነቁ እንዲህ ይሉኛል፦+

  • ዕብራውያን 11:36
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 36 አዎ፣ ሌሎች ደግሞ መዘባበቻ በመሆንና በመገረፍ ይባስ ብሎም በመታሰርና ወህኒ ቤት በመጣል+ ፈተና ደርሶባቸዋል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ