ኢዮብ 32:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በመሆኑም የቡዛዊው የባራክኤል ልጅ ኤሊሁ እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፦ “እኔ በዕድሜ ትንሽ ነኝ፤*እናንተ ግን ትላልቆች ናችሁ።+ ለእናንተ ካለኝ አክብሮት የተነሳ ከመናገር ዝም አልኩ፤+ደግሞም የማውቀውን ለመናገር አልደፈርኩም። 7 እኔም ‘ዕድሜ ይናገር፤*ረጅም ዘመንም ጥበብን ያሳውቅ’ ብዬ አስቤ ነበር።
6 በመሆኑም የቡዛዊው የባራክኤል ልጅ ኤሊሁ እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፦ “እኔ በዕድሜ ትንሽ ነኝ፤*እናንተ ግን ትላልቆች ናችሁ።+ ለእናንተ ካለኝ አክብሮት የተነሳ ከመናገር ዝም አልኩ፤+ደግሞም የማውቀውን ለመናገር አልደፈርኩም። 7 እኔም ‘ዕድሜ ይናገር፤*ረጅም ዘመንም ጥበብን ያሳውቅ’ ብዬ አስቤ ነበር።