መዝሙር 139:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አምላክ ሆይ፣ በሚገባ ፈትሸኝ፤ ልቤንም እወቅ።+ መርምረኝ፤ የሚያስጨንቁኝንም* ሐሳቦች እወቅ።+ ኤርምያስ 17:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኔ ይሖዋ፣ ለእያንዳንዱ እንደ መንገዱ፣እንደ ሥራውም ፍሬ ለመስጠትልብን እመረምራለሁ፤+የውስጥ ሐሳብንም* እፈትናለሁ።+