የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 27:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 አምላክ የለሽ የሆነ* ሰው ሲጠፋ፣

      አምላክ ሕይወቱን* ሲቀጨው ምን ተስፋ ይኖረዋል?+

  • ኢዮብ 36:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 በልባቸው አምላክ የለሽ* የሆኑ ቂም ይይዛሉ።

      እሱ በሚያስራቸው ጊዜም እንኳ እርዳታ ለማግኘት አይጮኹም።

  • ኢሳይያስ 33:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 በጽዮን ያሉ ኃጢአተኞች እጅግ ፈሩ፤+

      ከሃዲዎቹም ብርክ ያዛቸው፦

      ‘ከእኛ መካከል የሚባላ እሳት ባለበት ቦታ መኖር የሚችል ማን ነው?+

      ከእኛስ መካከል ከማይጠፋ የእሳት ነበልባል ጋር መኖር የሚችል ማን ነው?’

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ