ኢዮብ 25:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ታዲያ ሟች የሆነ ሰው በአምላክ ፊት እንዴት ጻድቅ ሊሆን ይችላል?+ወይስ ከሴት የተወለደ ሰው እንዴት ንጹሕ* ሊሆን ይችላል?+