ኢዮብ 22:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ክፉ ሰዎች የሄዱበትን፣የጥንቱን መንገድ ተከትለህ ትሄዳለህ?16 እነሱ ጊዜያቸው ሳይደርስ ሞት ነጥቋቸዋል፤*መሠረታቸው በጎርፍ* ተጠራርጎ ሄዷል።+