መዝሙር 27:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለጠላቶቼ* አሳልፈህ አትስጠኝ፤+ሐሰተኛ ምሥክሮች በእኔ ላይ ተነስተዋልና፤+ደግሞም እኔን ለማጥቃት ይዝቱብኛል።