ኢዮብ 30:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አምላክ ጭቃ ውስጥ ጥሎኛል፤አፈርና አመድ ሆንኩ። መዝሙር 7:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጠላት አሳዶ ይያዘኝ፤*ሕይወቴን መሬት ላይ ይጨፍልቃት፤ክብሬንም ከአፈር ይደባልቀው። (ሴላ)