ኢዮብ 7:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እንደሚበተንና እንደሚጠፋ ደመና፣ወደ መቃብር* የሚወርድም ተመልሶ አይወጣም።+ ኢዮብ 14:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሰው ግን ይሞታል፤ አቅም አጥቶም ይጋደማል፤ሰው ሲሞት የት ይገኛል?+ መክብብ 12:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በተጨማሪም ሰው ከፍታ ያስፈራዋል፤ በመንገድ ሲሄድም ይሸበራል። የአልሞንድ ዛፍ ያብባል፤+ ፌንጣም እየተጎተተ ይሄዳል፤ የምግብ ፍላጎት* ይጠፋል፤ ምክንያቱም ሰው ለረጅም ጊዜ ወደሚኖርበት ቤት ይሄዳል፤+ አልቃሾችም በጎዳና ይዞራሉ፤+
5 በተጨማሪም ሰው ከፍታ ያስፈራዋል፤ በመንገድ ሲሄድም ይሸበራል። የአልሞንድ ዛፍ ያብባል፤+ ፌንጣም እየተጎተተ ይሄዳል፤ የምግብ ፍላጎት* ይጠፋል፤ ምክንያቱም ሰው ለረጅም ጊዜ ወደሚኖርበት ቤት ይሄዳል፤+ አልቃሾችም በጎዳና ይዞራሉ፤+