-
ኢዮብ 14:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ውኃ ድንጋይን እንደሚቦረቡር፣
ጎርፍም የምድርን አፈር አጥቦ እንደሚወስድ፣
አንተም ሟች የሆነውን ሰው ተስፋ አጥፍተሃል።
-
-
ኢዮብ 19:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እስክጠፋ ድረስ በሁሉም አቅጣጫ አፈራረሰኝ፤
ተስፋዬን እንደ ዛፍ ነቀለው።
-