መዝሙር 42:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለእኔ ካላቸው ጥላቻ የተነሳ ሊገድሉኝ የሚሹ* ጠላቶቼ ይሳለቁብኛል፤ቀኑን ሙሉ “አምላክህ የት አለ?” እያሉ ይሳለቁብኛል።+