ምሳሌ 13:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የጻድቃን ብርሃን ደምቆ ይበራል፤*+የክፉዎች መብራት ግን ይጠፋል።+ ምሳሌ 20:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አባቱንና እናቱን የሚረግም ሁሉጨለማ ሲሆን መብራቱ ይጠፋበታል።+ ምሳሌ 24:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 መጥፎ ሰው ሁሉ ምንም ተስፋ የለውምና፤+የክፉዎች መብራት ይጠፋል።+