የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 9:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 እነሱም ወደ ኦፊር+ በመሄድ 420 ታላንት ወርቅ አምጥተው ለንጉሥ ሰለሞን ሰጡት።

  • ኢዮብ 28:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 በኦፊር ወርቅም+ ሆነ

      ብርቅ በሆነው ኦኒክስና በሰንፔር ልትገዛ አትችልም።

  • መዝሙር 45:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ከተከበሩት እመቤቶችህ መካከል የነገሥታት ልጆች ይገኛሉ።

      እቴጌይቱ* በኦፊር ወርቅ+ አጊጣ በቀኝህ ቆማለች።

  • ኢሳይያስ 13:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ሟች የሆነውን ሰው ከጠራ ወርቅ፣

      ሰዎችንም ከኦፊር ወርቅ+ ይበልጥ ብርቅ አደርጋለሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ