-
ኢሳይያስ 32:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 የማይደፈረው ማማ ባዶ ሆኗልና፤
ሁካታ የነበረበት ከተማ ወና ቀርቷል።+
ኦፌልና+ መጠበቂያ ግንቡ ለዘለቄታው ጠፍ ሆነዋል፤
የዱር አህዮች መፈንጫና
የመንጎች መሰማሪያ ሆነዋል፤+
-
ኤርምያስ 14:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 የዱር አህዮች በተራቆቱ ኮረብቶች ላይ ይቆማሉ።
እንደ ቀበሮ አየር አጥሯቸው ያለከልካሉ፤
ምንም ዓይነት ተክል ባለመኖሩ ዓይኖቻቸው ፈዘዙ።+
-
-
-