-
ኢዮብ 12:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “በእርግጥ አዋቂዎች እናንተ ናችኋ!*
ጥበብም ከእናንተ ጋር ትሞታለቻ!
-
-
ኢዮብ 17:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ይሁን እንጂ ሁላችሁም ተመልሳችሁ መከራከራችሁን መቀጠል ትችላላችሁ፤
ከእናንተ መካከል አንድም ጥበበኛ አላገኘሁምና።+
-