-
ዘፀአት 28:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 የከበሩ ድንጋዮችን* በአራት ረድፍ በማቀፊያ ውስጥ ታደርግበታለህ። በመጀመሪያው ረድፍ ሩቢ፣ ቶጳዝዮንና መረግድ ይደርደር።