-
ዘፍጥረት 4:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ምድርን በምታርስበትም ጊዜ ምርቷን* አትሰጥህም። በምድር ላይ ተንከራታችና ስደተኛ ትሆናለህ።”
-
-
መዝሙር 109:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ልጆቹ* በየቦታው የሚቅበዘበዙ ለማኞች ይሁኑ፤
ከፈራረሰው መኖሪያቸው ወጥተው ምግብ ፍለጋ ይንከራተቱ።
-