መዝሙር 26:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከክፉ ሰዎች ጋር መሆን እጠላለሁ፤+ከክፉዎችም ጋር መቀራረብ* አልፈልግም።+ ምሳሌ 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ 6:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ክፉ ሐሳብ የሚያውጠነጥን ልብና+ ወደ ክፋት በፍጥነት የሚሮጡ እግሮች፣