መዝሙር 49:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በሀብታቸው የሚመኩትን፣+በታላቅ ብልጽግናቸው የሚኩራሩትንም+ ለምን እፈራለሁ? 7 አንዳቸውም ቢሆኑ ሌላውን ሰው መዋጀት፣ወይም ለእሱ ቤዛ የሚሆን ነገር ለአምላክ መክፈል ጨርሶ አይችሉም፤+ 1 ጢሞቴዎስ 6:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አሁን ባለው ሥርዓት* ሀብታም የሆኑትን ሰዎች እንዳይታበዩ እንዲሁም ተስፋቸውን አስተማማኝነት በሌለው ሀብት+ ላይ ሳይሆን የሚያስደስቱንን ነገሮች ሁሉ አትረፍርፎ በሚሰጠን አምላክ ላይ እንዲጥሉ እዘዛቸው።+
6 በሀብታቸው የሚመኩትን፣+በታላቅ ብልጽግናቸው የሚኩራሩትንም+ ለምን እፈራለሁ? 7 አንዳቸውም ቢሆኑ ሌላውን ሰው መዋጀት፣ወይም ለእሱ ቤዛ የሚሆን ነገር ለአምላክ መክፈል ጨርሶ አይችሉም፤+ 1 ጢሞቴዎስ 6:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አሁን ባለው ሥርዓት* ሀብታም የሆኑትን ሰዎች እንዳይታበዩ እንዲሁም ተስፋቸውን አስተማማኝነት በሌለው ሀብት+ ላይ ሳይሆን የሚያስደስቱንን ነገሮች ሁሉ አትረፍርፎ በሚሰጠን አምላክ ላይ እንዲጥሉ እዘዛቸው።+
17 አሁን ባለው ሥርዓት* ሀብታም የሆኑትን ሰዎች እንዳይታበዩ እንዲሁም ተስፋቸውን አስተማማኝነት በሌለው ሀብት+ ላይ ሳይሆን የሚያስደስቱንን ነገሮች ሁሉ አትረፍርፎ በሚሰጠን አምላክ ላይ እንዲጥሉ እዘዛቸው።+