ምሳሌ 17:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በድሃ የሚያፌዝ ሁሉ ፈጣሪውን ይሳደባል፤+በሌላው ሰው ላይ በደረሰው መከራ የሚደሰትም ሁሉ ከቅጣት አያመልጥም።+ ምሳሌ 24:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ጠላትህ ሲወድቅ ሐሴት አታድርግ፤ሲሰናከልም ልብህ ደስ አይበለው፤+18 አለዚያ ይሖዋ ይህን አይቶ ያዝናል፤ቁጣውንም ከእሱ* ይመልሳል።+