ማቴዎስ 5:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ጠላቶቻችሁን ውደዱ+ እንዲሁም ስደት ለሚያደርሱባችሁ ጸልዩ፤+ ሮም 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስደት የሚያደርሱባችሁን መርቁ፤+ መርቁ እንጂ አትርገሙ።+