-
ዘፍጥረት 3:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በኋላም ሰውየውና ሚስቱ ቀኑ ነፋሻማ በሆነበት ጊዜ ላይ ይሖዋ አምላክ በአትክልቱ ስፍራ ውስጥ ሲሄድ ድምፁን ሰሙ፤ እነሱም በአትክልቱ ስፍራ ባሉት ዛፎች መካከል በመግባት ከይሖዋ አምላክ ፊት ተደበቁ።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 5:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ጴጥሮስም “እስቲ ንገሪኝ፣ መሬቱን የሸጣችሁት በዚህ ዋጋ ነው?” አላት። እሷም “አዎ፣ በዚሁ ዋጋ ነው” አለች።
-