የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 20:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 “የአምላክህን የይሖዋን ስም በከንቱ አታንሳ፤+ ምክንያቱም ይሖዋ ስሙን በከንቱ የሚያነሳውን ሳይቀጣ አይተወውም።+

  • ኢዮብ 4:18-20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 እነሆ፣ በአገልጋዮቹ ላይ እምነት የለውም፤

      በመላእክቱም* ላይ ስህተት ያገኛል።

      19 በጭቃ ቤቶች የሚኖሩ፣

      መሠረታቸው አፈር ውስጥ የሆነ፣+

      እንደ ብል በቀላሉ የሚጨፈለቁማ ሁኔታቸው ምንኛ የከፋ ይሆን!

      20 ከጠዋት እስከ ማታ ባለው ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ይደቅቃሉ፤

      ለዘላለም ይጠፋሉ፤ ደግሞም ማንም ልብ አይላቸውም።

  • ኢዮብ 22:2, 3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 “ሰው አምላክን ሊጠቅመው ይችላል?

      ማስተዋል ያለውስ ሰው ምን ይፈይድለታል?+

       3 ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ አንተ ጻድቅ መሆንህ ግድ ይሰጠዋል?*

      ወይስ በንጹሕ አቋም* መመላለስህ እሱን ይጠቅመዋል?+

  • ኢዮብ 25:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ጨረቃ እንኳ ብሩህ አይደለችም፤

      ከዋክብትም በእሱ ፊት ንጹሕ አይደሉም፤

       6 እጭ የሆነው ሟች የሰው ልጅ፣

      ትል የሆነው ሰውማ ምንኛ የባሰ ይሆን!”

  • ኢዮብ 42:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 አሁን ሰባት ኮርማዎችና ሰባት አውራ በጎች ይዛችሁ ወደ አገልጋዬ ወደ ኢዮብ ሂዱ፤ ለራሳችሁም የሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡ። አገልጋዬ ኢዮብም ለእናንተ ይጸልያል።+ እንደ ሞኝነታችሁ እንዳላደርግባችሁ የእሱን ልመና እቀበላለሁ፤* አገልጋዬ ኢዮብ እንዳደረገው ስለ እኔ እውነቱን አልተናገራችሁምና።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ