መዝሙር 107:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከጥፋታቸውና ከበደላቸው የተነሳ+ሞኝ ሆኑ፤ ለመከራም ተዳረጉ።+ 18 የምግብ ፍላጎታቸው ሙሉ በሙሉ ጠፋ፤*ወደ ሞት ደጆች ቀረቡ።