-
ሮም 2:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በአምላክ ዘንድ አድልዎ የለምና።+
-
-
ኤፌሶን 6:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እናንተም ጌቶች ሆይ፣ ለእነሱ እንዲሁ ዓይነት አመለካከት ይኑራችሁ፤ የእነሱም ሆነ የእናንተ ጌታ በሰማያት እንዳለና+ እሱ ደግሞ እንደማያዳላ ስለምታውቁ አታስፈራሯቸው።
-