-
መዝሙር 42:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ይሖዋ በቀን ታማኝ ፍቅሩን ያሳየኛል፤
እኔ ደግሞ በሌሊት ስለ እሱ እዘምራለሁ፤ ሕይወት ለሰጠኝ አምላክ ጸሎት አቀርባለሁ።+
-
-
መዝሙር 149:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ታማኝ አገልጋዮቹ በክብር ሐሴት ያድርጉ፤
በመኝታቸው ላይ ሆነው እልል ይበሉ።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 16:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ይሁንና እኩለ ሌሊት ገደማ ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩና አምላክን በመዝሙር እያወደሱ ነበር፤+ ሌሎቹ እስረኞችም ያዳምጧቸው ነበር።
-