-
መዝሙር 139:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በሚያስደምም ሁኔታ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ስለተፈጠርኩ+ አወድስሃለሁ።
-
-
ዳንኤል 9:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “በመሆኑም ይሖዋ በትኩረት ሲከታተል ቆይቶ ጥፋት አመጣብን፤ አምላካችን ይሖዋ በሥራው ሁሉ ጻድቅ ነውና፤ እኛ ግን ቃሉን አልታዘዝንም።+
-