1 ሳሙኤል 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በትዕቢት መናገራችሁን ተዉ፤የእብሪት ቃል ከአፋችሁ አይውጣ፣ይሖዋ ሁሉን የሚያውቅ አምላክ ነውና፣+ተግባርን ሁሉ በትክክል የሚመዝን እሱ ነው። ኢዮብ 37:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ደመናት እንዴት እንደሚንሳፈፉ ታውቃለህ?+ እነዚህ፣ እውቀቱ ፍጹም የሆነው አምላክ ድንቅ ሥራዎች ናቸው።+