ኢሳይያስ 55:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ምግብ ላልሆነ ነገር ለምን ገንዘባችሁን ታወጣላችሁ?እርካታ ለማያስገኝ ነገርስ ለምን ገቢያችሁን* ታባክናላችሁ? እኔን በጥሞና አዳምጡ፤ መልካም የሆነውንም ብሉ፤+ምርጥ ምግብ በመብላትም* ሐሴት ታደርጋላችሁ።*+
2 ምግብ ላልሆነ ነገር ለምን ገንዘባችሁን ታወጣላችሁ?እርካታ ለማያስገኝ ነገርስ ለምን ገቢያችሁን* ታባክናላችሁ? እኔን በጥሞና አዳምጡ፤ መልካም የሆነውንም ብሉ፤+ምርጥ ምግብ በመብላትም* ሐሴት ታደርጋላችሁ።*+