ኢዮብ 34:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እነሱ በእኩለ ሌሊት ድንገት ሊሞቱ ይችላሉ፤+በኃይል ተንቀጥቅጠው ሕይወታቸው ያልፋል፤ኃያላን የሆኑትም እንኳ ይወገዳሉ፤ ይሁንና ይህ የሚሆነው በሰው እጅ አይደለም።+ መዝሙር 33:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በሠራዊት ብዛት የዳነ ንጉሥ የለም፤+ኃያል ሰው በታላቅ ኃይሉ አይድንም።+ ምሳሌ 11:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በቁጣ ቀን ሀብት ፋይዳ አይኖረውም፤*+ጽድቅ ግን ከሞት ይታደጋል።+
20 እነሱ በእኩለ ሌሊት ድንገት ሊሞቱ ይችላሉ፤+በኃይል ተንቀጥቅጠው ሕይወታቸው ያልፋል፤ኃያላን የሆኑትም እንኳ ይወገዳሉ፤ ይሁንና ይህ የሚሆነው በሰው እጅ አይደለም።+