ዕብራውያን 11:24, 25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ሙሴ ካደገ በኋላ+ የፈርዖን የልጅ ልጅ* ተብሎ ለመጠራት በእምነት እንቢ አለ፤+ 25 በኃጢአት ከሚገኝ ጊዜያዊ ደስታ ይልቅ ከአምላክ ሕዝብ ጋር መንገላታትን መረጠ፤
24 ሙሴ ካደገ በኋላ+ የፈርዖን የልጅ ልጅ* ተብሎ ለመጠራት በእምነት እንቢ አለ፤+ 25 በኃጢአት ከሚገኝ ጊዜያዊ ደስታ ይልቅ ከአምላክ ሕዝብ ጋር መንገላታትን መረጠ፤