-
ምሳሌ 3:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 በእውቀቱ ጥልቅ ውኃዎች ተከፈሉ፤
ደመና ያዘሉ ሰማያትም ጠል አንጠባጠቡ።+
-
-
ኢሳይያስ 55:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ዝናብና በረዶ ከሰማይ እንደሚወርድ፣
ምድርን በማራስ እንድታበቅልና እንድታፈራ፣
ለዘሪው ዘርን፣ ለበላተኛውም ምግብን እንድትሰጥ ሳያደርግ ወደመጣበት እንደማይመለስ ሁሉ፣
-
ኤርምያስ 14:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ከንቱ ከሆኑት የአሕዛብ ጣዖቶች መካከል ዝናብ ሊያዘንብ የሚችል አለ?
ሰማያትስ በራሳቸው ዝናብ ማውረድ ይችላሉ?
አምላካችን ይሖዋ ሆይ፣ ይህን የምታደርገው አንተ ብቻ አይደለህም?+
እነዚህን ሁሉ ነገሮች ያደረግከው አንተ ብቻ ስለሆንክ
አንተን ተስፋ እናደርጋለን።
-
-
-