-
ኢዮብ 37:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አዎ፣ ደመናትን እርጥበት ያሸክማቸዋል፤
በደመናት መካከል መብረቁን ይበትናል፤+
-
መዝሙር 97:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 የመብረቅ ብልጭታዎቹ በመሬት ላይ አበሩ፤
ምድር ይህን አይታ ተንቀጠቀጠች።+
-
-
-