መዝሙር 33:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 መላዋ ምድር ይሖዋን ትፍራ።+ የምድር ነዋሪዎች እሱን ይፍሩ።* ምሳሌ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋን መፍራት* የእውቀት መጀመሪያ ነው።+ ጥበብንና ተግሣጽን የሚንቁት ሞኞች ብቻ ናቸው።+ ማቴዎስ 10:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ሥጋን የሚገድሉትን ነፍስን* ግን መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤+ ከዚህ ይልቅ ነፍስንም ሆነ ሥጋን በገሃነም* ሊያጠፋ የሚችለውን ፍሩ።+