ኢዮብ 42:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንተ ‘ያለእውቀት ሐሳቤን የሚሰውር ይህ ማን ነው?’ አልክ።+ በመሆኑም ስለማላውቃቸው እጅግ ድንቅ የሆኑ ነገሮች+ማስተዋል በጎደለው መንገድ ተናግሬአለሁ።