-
ነህምያ 9:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “አንተ ብቻ ይሖዋ ነህ፤+ አንተ ሰማያትን፣ አዎ ሰማየ ሰማያትንና ሠራዊታቸውን ሁሉ፣ ምድርንና በላይዋ ያሉትን ሁሉ፣ ባሕርንና በውስጡ ያሉትን ሁሉ ሠርተሃል። ሁሉንም ሕያው አድርገህ ታኖራቸዋለህ፤ የሰማይ ሠራዊትም ለአንተ ይሰግዳል።
-
-
መዝሙር 136:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ምድርን በውኃዎች ላይ ዘረጋ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
-
-
ምሳሌ 8:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 የባሕሩ ውኃ
ከትእዛዙ አልፎ እንዳይሄድ በደነገገ ጊዜ፣+
የምድርን መሠረቶች ባቆመ* ጊዜ፣
-
ዕብራውያን 1:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ደግሞም እንዲህ ይላል፦ “ጌታ ሆይ፣ አንተ በመጀመሪያ የምድርን መሠረት ጣልክ፤ ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው።
-
-
-