መዝሙር 74:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የምድርን ወሰኖች ሁሉ ደነገግክ፤+በጋና ክረምት እንዲፈራረቁ አደረግክ።+ መዝሙር 89:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሰማያት የአንተ ናቸው፤ ምድርም የአንተ ናት፤+ፍሬያማ የሆነችውን ምድርና በውስጧ ያለውን ነገር ሁሉ የሠራኸው አንተ ነህ።+