መዝሙር 29:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የይሖዋ ድምፅ ርኤሞች* እንዲርበተበቱና እንዲወልዱ ያደርጋል፤ደኖችንም ያራቁታል።+ በቤተ መቅደሱም ውስጥ ያሉ ሁሉ “ክብር ለአምላክ!” ይላሉ።