-
ኢሳይያስ 5:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ፍላጻዎቻቸው ሁሉ የሾሉ፣
ደጋኖቻቸውም በሙሉ የተወጠሩ* ናቸው።
-
-
ኤርምያስ 8:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እኔም ትኩረት ሰጥቼ ማዳመጤን ቀጠልኩ፤ የሚናገሩበት መንገድ ግን ትክክል አልነበረም።
ከክፋቱ ንስሐ የገባ ወይም ‘ምን መሥራቴ ነው?’ ብሎ የጠየቀ አንድም ሰው የለም።+
እያንዳንዱ ሰው ወደ ጦርነት እንደሚገሰግስ ፈረስ ብዙኃኑ ወደሚከተለው መንገድ ይመለሳል።
-