-
ኢሳይያስ 21:13, 14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በበረሃማው ሜዳ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦
እናንተ የዴዳን+ ተጓዥ ነጋዴዎች ሆይ፣
በበረሃማው ሜዳ በሚገኘው ዱር ሌሊቱን ታሳልፋላችሁ።
-
13 በበረሃማው ሜዳ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦
እናንተ የዴዳን+ ተጓዥ ነጋዴዎች ሆይ፣
በበረሃማው ሜዳ በሚገኘው ዱር ሌሊቱን ታሳልፋላችሁ።