-
ኤርምያስ 49:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 አንተ በቋጥኝ መሸሸጊያ ውስጥ የምትኖር፣
በጣም ረጅሙን ኮረብታ የያዝክ ሆይ፣
የነዛኸው ሽብርና
የልብህ እብሪት አታሎሃል።
ጎጆህን እንደ ንስር በከፍታ ቦታ ላይ ብትሠራም፣
እኔ ከዚያ አወርድሃለሁ” ይላል ይሖዋ።
-
16 አንተ በቋጥኝ መሸሸጊያ ውስጥ የምትኖር፣
በጣም ረጅሙን ኮረብታ የያዝክ ሆይ፣
የነዛኸው ሽብርና
የልብህ እብሪት አታሎሃል።
ጎጆህን እንደ ንስር በከፍታ ቦታ ላይ ብትሠራም፣
እኔ ከዚያ አወርድሃለሁ” ይላል ይሖዋ።