-
ኢዮብ 38:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እስቲ እንደ ወንድ ወገብህን ታጠቅ፤
እኔ እጠይቅሃለሁ፤ አንተም ንገረኝ።
-
-
ኢዮብ 42:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ‘እባክህ ስማኝ፤ እኔም እናገራለሁ።
እጠይቅሃለሁ፤ አንተም ትነግረኛለህ’ አልከኝ።+
-