የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 15:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ይሖዋ ሆይ፣ ቀኝ እጅህ እጅግ ኃያል ነው፤+

      ይሖዋ ሆይ፣ ቀኝ እጅህ ጠላትን ያደቃል።

  • መዝሙር 89:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ክንድህ ኃያል ነው፤+

      እጅህ ብርቱ ነው፤+

      ቀኝ እጅህም ከፍ ከፍ ያለ ነው።+

  • ኢሳይያስ 40:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 “ዓይናችሁን ወደ ሰማይ አንስታችሁ ተመልከቱ።

      እነዚህን ነገሮች የፈጠረ ማን ነው?+

      እንደ ሠራዊት በቁጥር የሚመራቸው እሱ ነው፤

      ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል።+

      ገደብ ከሌለው ብርቱ ጉልበቱና ከሚያስደምመው ኃይሉ+ የተነሳ

      አንዳቸውም አይጎድሉም።

  • 1 ቆሮንቶስ 10:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ወይስ ‘ይሖዋን* እያስቀናነው ነው’?+ እኛ ከእሱ ይበልጥ ብርቱዎች ነን እንዴ?

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ