ኢዮብ 37:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከዚያም በኋላ ድምፅ ያስተጋባል፤ግርማ በተላበሰ ድምፅ ያንጎደጉዳል፤+ድምፁም በሚሰማበት ጊዜ አይከለክለውም። መዝሙር 29:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የይሖዋ ድምፅ ከውኃዎች በላይ ተሰማ፤ክብር የተጎናጸፈው አምላክ አንጎደጎደ።+ ይሖዋ ከብዙ ውኃዎች በላይ ነው።+