-
መዝሙር 24:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ፣
ፍሬያማ የሆነችው ምድርና በእሷ ላይ የሚኖር ሁሉ የይሖዋ ነው።+
-
-
መዝሙር 50:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ብራብ እንኳ ለአንተ አልነግርህም፤
ፍሬያማ የሆነችው ምድርና በውስጧ ያለው ሁሉ የእኔ ነውና።+
-