-
ማቴዎስ 4:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ፈታኙም+ ቀርቦ “የአምላክ ልጅ ከሆንክ እስቲ እነዚህ ድንጋዮች ዳቦ እንዲሆኑ እዘዝ” አለው።
-
-
ሉቃስ 22:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 “ስምዖን፣ ስምዖን፣ ሰይጣን ሁላችሁንም እንደ ስንዴ ያበጥራችሁ ዘንድ ጥያቄ አቅርቧል።+
-